Tender Detail

Tender Details

  • Company ሀርዲም ኃ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ አሸቱ ማሞ ኮሜርሻል 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 708 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 111262155
  • Website
  • Deadline13 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-13 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Spare Parts , Machinery , Machinery , Land , House, Building And Warehouse

ሀርዲም ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዳለቲ አለምገና የሚገኝ የብረታ ብረት ማቅለጫ ፋብሪካ (ህንጻዎች፣ ማሽኖች እና መለዋወጫዎች በሙሉ) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሀርዲም ኃ/የተ/የግ/ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

Hardimstee125

 

ሀርዲም ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዳለቲ አለምገና የሚገኝ የብረታ ብረት ማቅለጫ ፋብሪካ (ህንጻዎች፣ ማሽኖች እና መለዋወጫዎች በሙሉ) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህም፡-

  • አጫራች: ሀርዲም ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የንብረት ሸያጭ
  • የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር: HARDIMSTEEL25
  • የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 375,000.000 (ሶስት መቶ ሰባ አምስት ሚሊዮን) ብር
  • የጨረታ ማቅረቢያ ማብቂያ ቀን፡ ነሀሴ 7/2017 ዓ.ም ከቀኑ 4 ሰአት
  • የጨረታ መክፈቻ ቀን፡ ነሀሴ 7/2017 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪላቸው ጨረታው ሲከፈት መገኘት ይችላሉ።

የፋብሪካው ቁልፍ መለያ

የመሬት ስፋት: 48,654 ካ.ሜ

ፋብሪካው ያረፈበት ስፋት፡ 10,800 ካ.ሜ

ከፋብሪካው ጋር የተያዘ መጋዘን፡ 450 ካ.ሜ

የማቅለጫ አቅም፡ የአንድ ኢንዳክሽን ፈርነስ አቅም 10 ቶኖች (4 ፈርነሶች)

  • ኮንቲንየስ ካስቲነግ ማሽን (Continious Casting Machine-CCC Plant)

የሮሊንግ ሚል (Rolling Mill) አቅም፡ ከቁም ብረት ዘንግ ልኬት አንጻር ሊቀያየር ይችላል። በአማካይ 55 ቶኖች/ በ12 ሰአት

የተዘረጉ አገልግሎቶች፡ 6 ሜ.ዋ የኤሌክትሪክ ሀይል፣ ባለው መስመር የሃይል አቅም ወደ 11 ሜ.ዋ ከፍ ማለት ይችላል።

4 ሊትር ሰከንድ የጉርጓድ ውሃ የማውጣት አቅም ያለው

  • 8 ክፍል የተገነባ ቢሮ
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 1000 ብር በመክፈል ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ አሸቱ ማሞ ኮሜርሻል 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 708 በሚገኘው ሀርዲም ኃ/የተ/የግ ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በመምጣት ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር ፡ ላይ ይደውሉ፡፡

+251 11-1-26-21-55

+251 09-12-32-77-53

 

ሀርዲም ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender