Tender Detail

Tender Details

  • Company የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት
  • Address ሁርሶ ከተማ : ሶማሌ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0975299904
  • Website
  • Deadline02 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10000.00
  • opening date2025-08-02 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

በሁርሶ የሚገኘው የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/01/2018

 

በሁርሶ የሚገኘው የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ በሙሉ ሰነዱ በመግዛት እንድትጫረቱ) ይጋብዛል።

  • የመኪና አከራይ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  • ለሁሉም ተወዳዳሪ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ቫት እና ቲን ነምበር ያላቸው ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • የታደሰ የ3ኛ ወገን ኢንሹራንስ በወንበር ቁጥር ልክ ያለው፡፡
  • ሰነዱን ሁርሶ ከሚገኘው የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ዕቃ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ገዝተው መጫረት ይችላሉ።

 

መለያ ሎት

የአገልግሎት ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ሎት 01

የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች

10,000 ብር በአንድ መኪና

 

  • ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰው የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የመኪና ኪራይ ለማቅረብ መወዳደር የምትፈልጉ አቅራቢ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ በሙሉ ሰነዱን በመግዛት እንዲትጫረቱ ማሰልጠኛችን በደስታ ይጋብዛል።
  • የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ የቫት ምስክር ወረቀት ቲን ነምበር እና የንግድ የምዝገባ ወረቀት ኮፒውን ማቅረብ የሚችል።
  • የመኪና አከራይ ፍቃድ የላቸውና የታደሰ የ3ኛ ወገን ኢንሹራንስ በወንበር ቁጥር ልክ ያለው፡፡
  • በኢፈዴሪ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገፅ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • አነስተኛና ጥቃቅን ካደራጃቸው ማህበር ደብዳቤ እና ሰ/ቁጥር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ እና
  • በማጭበርበር ወንጀል ያልተከሰሱ እና በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ፊርማና ማህተም የተደረገበት ከ1 ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ባሸነፋበት ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችሉ እና ማሰልጠኛው በሚያቀርበው ናሙና መሰረት ማቅረብ የሚችሉ
  • ሰነዱን ሁርሶ ከሚገኘው ለአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ዕቃ ግዥ ቢሮ በስራ ሰዓት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  • ጨረታው 11/11/2017 ዓ/ም እስከ 26/11/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ክፍት ሆኖ ይቆያል በዚያኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ይዘጋል፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተመሰከረለት CPO ማስያዝ አለበት።
  • የጨረታ ማስከበርያው ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ውል ስናስር ለተሸናፊ ድርጅቶች ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  • ጨረታው ሁርሶ በሚገኘው የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 01 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 19/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል።
  • ተጫራቾች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0975299904 በቀጥታ መስመራችን በቢሮ ስልክ 0254470157 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት

ሁርሶ

 

Save Tender