ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ዋጋ ከቫት በፊት |
|
1 |
Corrugated galvanized roofing sheet 900mm(W)*0.2mm(T)*6mtr(L) |
በቁጥር |
150 |
|
|
2 |
1-Beam 80mm 180mm*10mm (1PC-6Mtr) |
በቁጥር |
210 |
|
|
3 |
Corrugated galvanized roofing sheet 1050mm(W)*1.5mm(T)*6mtr(L) |
በቁጥር |
100 |
|
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን እቃ የአንዱን ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታውቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት ሣር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ: 251114-42-19-28/0930-30-41-10 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0946-43-93-94 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.አ. 100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው።
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ
