Tender Detail

Tender Details

  • Company REACH Ethiopia (ሪች ኢትዮጵያ)
  • Address WelloSefer K-12 Building,Ethio China Street, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: - - - - - -
  • Websitehttps://reachet.org.et/
  • Deadline25 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-29 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity , Electrical Materials

ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ Power Saver (INVERTER with Batteries) እና ሶላር ፓኔሎችን (Solar Panels) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

REACH Ethiopia (ሪች ኢትዮጵያ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ Power Saver (INVERTER with Batteries) እና ሶላር ፓኔሎችን (Solar Panels) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ አቅራቢ ድርጅቶች የጨረታውን ሰነድ ከድርጅታችን ቢሮ በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

አድራሻ፡-

ወሎ ሰፈር ከINSA ፊት ለፊት ኬቲ-12 ህንፃ 5ኛ ፎቅ

የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን፡

የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (July 25, 2025) በስራ ሰዓት

ጨረታው ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (July 29, 2025) 8፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።

 

Save Tender