Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline05 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-06 00:00:00
  • Categories Safety And Security , Safety And Security

ኢትዮ ቴሌኮም ኤልዲፒኢ ብርትኳናማ ዋርኒንግ ቴፕ (LDPE Orange Warning Tape) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም ኤልዲፒኢ ብርትኳናማ ዋርኒንግ ቴፕ (LDPE Orange Warning Tape) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4276525) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።

  • የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና  www.2merkato.com
  • በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ

"https://erp.ethiotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C.

  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/

www.afrotender.com, www.extratenders.com.et & www.2merkato.com

ጨረታው ከ ሐምሌ 07 ቀን 2017 ዓ. ም. ጀምሮ እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል። ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸ በተገኙበት ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል።

ማስታወሻ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ኢትዮ ቴሌኮም

 

Save Tender