Tender Detail

Tender Details

  • Company በልደታ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
  • Address ተስፋ ኮከብ ት/ቤት ጎን ልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንጻ ላይ አምስተኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline25 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-25 00:00:00
  • Categories Construction Works

በልደታ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በልደታ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት


የግንባታ አማካሪ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር L/S/C/D/C/W/O/001/2018

 

በልደታ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ የግንባታ አማካሪዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ የተሟላ የሰው ሃይል እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ማቅረብ የሚችሉ፤ በተጨማሪም ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

 

ሎት

የሚያማክሩት ፕሮጀክቱ ስም

የሚገኙበት ወረዳ

የአማካሪዎች ደረጃ

የጨረታ ሰነዱ የሚሸጥበት ቀን

የጨረታ ሰነዱ የሚመለስበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን እና ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ

 

1

የዕውቀት ለህብረት ት/ቤት አጥር ግንባታ ስራ

 

 

ልዩ 1

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው 5ኛ ፎቅ

 

2

የወረዳ 3 የህዝብ ቤተ መጽሐፍት እድሳት ስራ

 

3

 

ልዩ 1

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው 5ኛ ፎቅ

 

3

የወረዳ 10 የህዝብ ቤተ መጽሐፍት እድሳት ስራ

 

10

 

ልዩ 1

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው 5ኛ ፎቅ

 

4

የወረዳ 7 የሁለት ህንፃ የሰርቶ ማሳያ ማዕከል እድሳት ስራ

 

7

 

ልዩ 1

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው 5ኛ ፎቅ

 

5

የወረዳ 5 የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከል እድሳት ስራ

 

5

 

ልዩ 1

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው 5ኛ ፎቅ

 

6

የወረዳ 5 የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከል እድሳት ስራ

 

5

 

ልዩ 1

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው 5ኛ ፎቅ

 

7

የወረዳ 9 የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከል እድሳት ስራ

9

ልዩ 1

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00

ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው 5ኛ ፎቅ

 

የምህንድስና ማማከር ስራ አገልግሎት መስፈርቶች

  1. በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ብቻ፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው ፤ከፌደራል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚ/ር ለ2017 በጀት ዓመት የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው /ከሁለቱም/ ፤ የአቅራቢነት ተመዝጋቢ የሆኑ። በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስራ ላላቸው አማካሪዎች ደግሞ ያላቸዉ የግንባታ አፈፃፀም ከ 75% በላይ መሆኑን የሚገልፅና መልካም አፈፃፀም (Good Performance) ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ከላይ የተጠቀሰውን ተጠቀሰውን ፕሮጀክት መግዛት ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ( ስለሚቆይ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ብቻ በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት 5ተኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ በሁሉም ሎት ለምትወዳደሩ ተጫራቾች ከተደራጃችሁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ በማፃፍ ዋናና የማይመለስ ኮፒ ፤ የድርጅታችሁ ማህተምና ፍላሽ ይዘው በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲመልሱ አንድ ዋና (original) እና ሁለት ቅጂ (copy) የፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ አንድ ዋና (original) እና ሁለት ቅጂ (copy) የቴክኒካል የጨረታ ሰነድ በተለያየ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀትና በማሸግ የፋይናንስና የቴክኒካል ሰነድ በሁለት የተለያየ እናት ኤንቨሎፕ በማሸግ በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የጽ/ቤቱ ቢሮ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው በዚሁ በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 5ተኛ ፎቅ በሚገኘው የጽ/ቤቱ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከማስገባታቸው በፊት የተጫራቾች መመሪያን (instruction to bidders and scope of consultancy services) እንዲያነቡ ይመከራል።
  6. ከሎት 1 እስከ ሎት 7 ላይ ለምትወዳደሩ ተጫራቾች ከተደራጃችሁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ በልደታ ክ/ከተማ በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት ስም በማፃፍ በኤንቨሎፕ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ከአንድ ሰነድ በላይ መወዳደር ከተወዳዳሪነት ሁሉም ላይ ያሰርዛል በተጨማሪም ተጫራቾች ሞልተው ያቀረቡት ሰነድ በሁሉም ገጾች ላይ ማህተም እና ፊርማ አለማድረግ፤ የስራ ዝርዘር ዋጋ (rate) ላይ የማይነበብ እና ያልተፈረመበት ስርዝ ድልዝ ካለ፤ ዋጋ (rate) ያልተሞላበት የስራ ዝርዝር እንዲሁም የስራ ዝርዝር ዋጋ (rate) ላይ ፍሉድ መጠቀም ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል።
  8. በሎት 2፣ 3፣ 4፣ 6 እና 7 ላይ ለምትወዳደሩ የአማካሪ ድርጅቶች የስራ ዝርዝር የማዘጋጀት እና ግንባታ ክትትል ስራ ይሰራል። በሎት 1 እና 5 ላይ ለሚወዳደሩ የአማካሪ ድርጅቶች የዲዛይን ዝግጅት፤ የስራ ዝርዝር የማዘጋጀትና ግንባታ ክትትል ስራ ይሰራል።
  9. የጨረታውን መመሪያ አለማክበር እና ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አለማሟላት ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል።
  10. የበለጠ ማብራሪያ ካስፈለገ በልደታ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መረዳት ይቻላል።
  11. አድራሻ፡- በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት 5ተኛ ፎቅ ላይ መሆኑን እንገልጻለን።
  12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- ተስፋ ኮከብ ት/ቤት ጎን ልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንጻ ላይ አምስተኛ ፎቅ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የምህድስና ግዥ ቡድን ክፍል፤

 

በልደታ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት

 

Save Tender