Tender Detail

Tender Details

  • Company St. Mary's University (ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ)
  • Address Roosevelt St, 300m down the Federal Police HQ, Behind Oil Libya : Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251115503193
  • Websitehttps://smuc.edu.et/
  • Deadline09 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security10.00
  • opening date2025-07-11 00:00:00
  • Categories

የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ከዚህ የሚከተሉትን ዕቃዎችና ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

St. Mary's University (ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ከዚህ የሚከተሉትን ዕቃዎችና ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ሀ. በጥቅም ላይ ያሉና የሚሠሩ ማሽኖች

  1. ማጠፊያ Folding Machine -1
  2. GTO/Offset ማተሚያ ማሽን 1
  3. Polar-90 መቁረጫ ማሽን 1
  4. መጠቅጠቂያ (Perforating Machine) -1
  5. ማበጠሪያ ማሽን-1
  6. Roller washer-1
  7. የከለር ሴፓረሽን (Color Separation) ማሽን -1 set

ለ. የተወሠነ ብልሽት ያላቸው

  1. Three knife trimming machine-1
  2. Photocopy machine-1
  3. Copy printer E2-1

ማሣሰቢያ

  1. የማሽኖቹን ሁኔታ በዩኒቨርሲቲው ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት መመልከት የሚቻል ሲሆን ዝርዝሩን የያዘ የጨረታ ሰነድ በዋናው መ/ቤት ገንዘብ ቤት የማይመለስ በብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተሳታፊዎች የተጫረቱበትን አጠቃላይ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የደረሰኙን ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ያስገባሉ።
  3. ጨረታው ሐምሌ 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒቨርስቲው ዋና ጊቢ ይከፈታል።
  4. አሸናፊ ተጫራቾች የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ውስጥ ቀሪ ክፍያቸውን ከፍለው ንብረቱን ያነሳሉ። ንብረቱን ማንሳት ካልቻሉ በዋስትና ያስያዙት ገንዘብ ገቢ ተደርጎ ጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል።
  5. የአሸናፊ ተጫራቾች ዝርዝር በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ሌሎች ተጫራቾች ያስያዙትን ገንዘብ የከፈሉበትን ኦርጅናል ደረሰኝ በማቅረብ ተመላሽ ማድረግ ይችላሉ።
  6. ተቋሙ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 550 31 93 ይደውሉ።

 

Save Tender