Tender Detail

Tender Details

  • Company አበናደም ንግድ አክሲዮን ማህበር
  • Address በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ውስጥ ኮልፌ አጠና ተራ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 70 49 10 10
  • Website
  • Deadline16 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security10.00
  • opening date2025-07-16 00:00:00
  • Categories

አበናደም ንግድ አክሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ውስጥ ኮልፌ አጠና ተራ የሚገኝ አክሲዮን ማህበር ሲሆን በጋርመንት እና ተያያዥ ሥራዎች ላይ ለመሰማራት የቢዝነስ ፕሮፖዛል የሚሰራለትን ድርጅት ይፈልጋል።

አበናደም ንግድ አክሲዮን ማህበር


 

የቢዝነስ ፕሮፖዛል ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

አበናደም ንግድ አክሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ውስጥ ኮልፌ አጠና ተራ የሚገኝ አክሲዮን ማህበር ሲሆን በጋርመንት እና ተያያዥ ሥራዎች ላይ ለመሰማራት የቢዝነስ ፕሮፖዛል የሚሰራለትን ድርጅት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት ይኖርባቸዋል፡-

  • ለሥራው ህጋዊ ፈቃድ ያለው፣
  • የዘመኑን ግብር የከፈለ፣
  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው ፣
  • የመልካም ሥራ አፈጻጸም / የሥራ ማስረጃ ማቅረብ / የሚችል
  • የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ያለው መሆን ይኖርበታል።
  • በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 1000 / አንድ ሺህ ብር / በመግዛት መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ለሥራው የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ - ዓርብ ከ 2፡30 11፡00 ሰዓት፤ ቅዳሜ ከ2፡30 6:00 ሰዓት በመምጣት መግዛት ይችላሉ። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ባስረኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ክፍት ሆኖ በዛው ቀን 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡-

ስልክ :- 09 70 49 10 10/09 70 43 10 10

ኢ-ሜል:- Abenadem Business@gmail.com

 

አበናደም ንግድ አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender