የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍ/ብሔር ጉዳይ ችሎት በአፈፃጸም ክርክር በተመለከተ ጂ+3 ቤት ሕንጻ በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ስለተፈለገ ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል።
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በከሳሾች፡- 1ኛ ቦንቱ እንዳለ፣ 2ኛ ፍቃዱ እንዳለ፣ 3ኛ ዳዊት ወርዶፋ፣ 4ኛ በሀይሉ እንዳለ፣ 5ኛ ጌቱ እንዳለ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሁሉአገርሽ ብሬ መካከል ያለውን የአፈፃጸም ክርክር በተመለከተ ጂ+3 በፉሪ ክ/ከተማ የሚገኘው የካርታ ቁጥሩ OR005021907007 የሆነው የአፈፃጸም ተከሳሽ ሁሉአገርሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ስፋቱ 200 ካ.ሜ ላይ ያረፈው ግምቱ ብር 16,998,876.46 (አስራ ስድስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ዘጠና ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ስድስት ብር ከ46/100) የሆነው ቤት ሕንጻ በ01/12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡30 ከላይ በተገለጸው አድራሻ በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ስለተፈለገ ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በሲፒኦ በማስያዝ መወዳደር እንደምትችሉ የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ያሳውቃል፡፡
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍ/ብሔር ጉዳይ ችሎት
