የሲኮ መንዶ የነበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ የመጋዘን ስራ ማሰራት ይፈልጋል ሆኖም የመሥሪያ ዕቃዎችን /materials/ የሚያቀርብ ሲሆን ተጫራቾች በሙያቸው የሚወዳደሩ ይሆናል፡፡
የሲኮ መንዶ ህ/ሥራ ዩኒዬን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የመጋዘን ሥራ ጨረታ
የሲኮ መንዶ የነበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ የመሥሪያ ዕቃዎችን /materials/ የሚያቀርብ ሲሆን ተጫራቾች በሙያቸው የሚወዳደሩ ይሆናል፡፡
አድራሻ፡-
ክልል-ኦሮሚያ
ዞን-ባሌ
ወረዳ - ጋሰራ
ከተማ - ጋሰራ
ስልክ ቁጥር፡- 022-6-65-22-18/ 09-12-82-52-97 ወይም
09-11-02-05-72
የመወዳደሪያ መስፈርቶች፡-
- ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ TIN NO ያላቸው
- ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- GC/BC 6/5ና ከዚያ በላይ የሆኑ፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ከገቢዎች ቢሮ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ማስረጃቸውን Technical & Financial document ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፤
- የጨረታ ማስከበሪያ cop/cheek/bid bond ጨረታውን የሞሉትን ከአጠቃላይ ዋጋ 2% በጨረታው ሰዓት በእጅ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ የሥራ ቀን ቅዳሜን ጨምሮ ለ15 ቀን አየር ላይ ስለሚቆይ በሥራ ሰዓት በዩኒየኑ ጽ/ቤት (ባሌ-ሮቤ) ቢሮ ቁጥር 5 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፤
- ጨረታው ከወጣ በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ በዩኒየኑ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በታሸገ ኤንቨሎፕ ይቀርባል፤
- በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ ይከፈታል፤
- የአንድ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 600.00 /ስድስት መቶ ብር ብቻ/ ነው፤
- የጨረታው ሰነድ ሲሞሉ ሙሉ አድራሻቸውን በፖስታው ላይ ማኖር ይኖርባቸዋል (በሚነበብ ሁኔታ)
- ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ ለተከታታይ በ3ቀን ውስጥ ውል መፈፀምና ሥራውን መጀመር ይጠበቅባቸዋል፤
- ዩኒየኑ አማራጭ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብት አለው፤
የሲኮ መንዶ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
