Tender Detail

Tender Details

  • Company LeDeG Midwifery College Charity Organization ( LMCCO ) (የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ድርጅት)
  • Address ስድስት ኪሎ ከመርሃ ዕውራን ማህበር ዝቅ ብሎ ከበላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጐ አድራጐት ድርጅት ዲን ኦፊስ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0955 -11-11-11
  • Websitehttps://www.ledegmidwiferycollege.org/
  • Deadline17 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-17 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers , Electronics Materials

የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የኮምፒውተርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

LeDeG Midwifery College Charity Organization ( LMCCO ) (የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ድርጅት)


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (NCB 004/2017)

 

የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የኮምፒውተርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊና የዘመኑ ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ በመንግሥት ግዥ ላይ ለመሳተፍ የተመዘገቡበት የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን) ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የግብር ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስራ አራት ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ስድስት ኪሎ ከመርሃ ዕውራን ማህበር ዝቅ ብሎ ከበላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጐ አድራጐት ድርጅት ዲን ኦፊስ ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ መሠረት በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ በለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጐ አድራጐት ድርጅት ስም ሞልተው ከኦሪጅናል የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

 

ተ.ቁ

የግዥው ዓይነት

የጨረታው

መለያ ቁጥር

የጨረታ ማስከበሪያ

(ብር)

የጨረታ መዝጊያ

የጨረታው መክፈቻ

ቀን

ሰዓት

ቀን

ሰዓት

 

1

 

 

ዲስክ ቶፕ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ ኮምፒዩተር፣  ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ተዛማጅ  የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

 

NCB 004/2017

 

 

2,000.00

 

በ15ኛው

ቀን

4:30

 

በ15ኛው

ቀን

4:45

 

 

  1. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው የመወዳደሪያ ሰነዶች ቴክኒካል አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሺያል አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ ለየብቻው አሽገው የጨረታውን ስምና ቁጥር በመፃፍ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ተከታታይ ቀን ጀምሮ በሰንጠረዡ መሠረት በኮሌጁ ዲን ኦፊስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጡ ተጫራቾች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
  2. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስድስት ኪሎ ከመርሃ ዕውራን ማህበር ዝቅ ብሎ በበላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጐ አድራጐት ድርጅት ዲን ኦፊስ ውስጥ ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታዎች ከጨረታ ሰነዱ ላይ የሚያገኙ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0955 -11-11-11 ደውለው ወይም በአካል መጠየቅ ይችላሉ።
  4. ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ድርጅት

 

Save Tender