Tender Detail

Tender Details

  • Company Fayyaa Integrated Development Organization (ፊያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን)
  • Address አልሳም የመኖሪያ መንደር ፊት ለፊት ከኢትዮካናዳ ክሊኒክ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115578114
  • Website
  • Deadline11 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-11 00:00:00
  • Categories Construction and Water Works , Construction Works

ፊያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ከ EHF ባገኘነው ‘Integrated Emergency Response for the cholera outbreak in Fentale woreda, East Shoa Zone, Oromia Region ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለጹትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

Fayyaa Integrated Development Organization (ፊያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን)


 

ፊያ ኢንትግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን

 

ድርጅታችን ፊያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ይልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ-አድራጎት ድርጅት ነው። ከ EHF ባገኘነው ‘Integrated Emergency Response for the cholera outbreak in Fentale woreda, East Shoa Zone, Oromia Region ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለጹትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።  

 

ተ/ቁ

የስራው አይነት

ብዛት

1

Construction of 3 stance emergency (trench) latrine facility

4

2

Construction of 3 block shower facility and hand washing facility

2

3

Construction of 2 solid waste pits

2

 

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ።

  1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ለሁሉም አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታው ውድድር ውጪ የሚደረግ ይሆናል።
  3. ስለጨረታው የሚገለጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት (25/10/2017) ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት (7) የስራ ቀናት ከፊያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም (wax) በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው እስከሚከፈትበት ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙና ጨረታው በሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6. ጨረታው ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. አሸናፊው ተጫራች ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን ስራ ውል በገባ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ የስራ እንቅስቃሴ መጀመር ይጠበቅበታል።
  8. ተጫራቾች የብቃት እና የደረጃ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  9. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡ አልሳም የመኖሪያ መንደር ፊት ለፊት ከኢትዮካናዳ ክሊኒክ አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- +251-11 557-81-14/ 13-10-56-00

 

 

Save Tender