Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ መከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B
  • Address ቆሬ አደባባይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-72-11-74
  • Website
  • Deadline23 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-23 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials , Construction Works

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ መከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ፕሮ/18-028/1337/17

 

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

 

ተ.ቁ

የስራ ዝርዝር

መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

Cement board duct cover

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሠረት

16/11/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00

16/11/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15

2

Screed

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሠረት

17/11/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00

17/11/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15

 

ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

  1. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ቆሬ አደባባይ በሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02 አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት (ሎት) በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል፡፡
  4. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
  5. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

መከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B ቆሬ አደባባይ

 

ለበለጠ መረጃ፡-011-8-72-11-74 ወይም 0911-69-13-78

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ መከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B

 

Save Tender