Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መ/በምዕ/ኦሞ ዞን የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address በምዕራብ ኦሞ ዞን : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline13 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-13 00:00:00
  • Categories Building Construction

የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በቁጥር 13/ጨ-8/2017 ዓ/ም የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መ/በምዕ/ኦሞ ዞን የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በቁጥር 13/ጨ-8/2017 ዓ/ም የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

        1. ደረጃ 5GC/BC
        2. ለበጀት ዓመቱ የሚያስፈልግ የብቃት ማረጋገጫና የተሰማሩበትን የስራ ዘርፍ የሚገልጽ የንግድ ፈቃድ ምዝገባ፣ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫና የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ/ክሊራንስ ያላቸውና የታደሰ ህጋዊ ሰውነት ያላቸውና ከነሰነዱ ማቅረብ የሚችሉ፤
        3. ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያላቸው
        4. ተጫራቾች ከዚህ በፊት በአካባቢ የሰሩበትን መልካም አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ፤
        5. ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ ማስከበሪያ CPO 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እያቀረቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
        6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ እና የሂሳብ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፤ ተፈርሞበት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በጨረታ ማሰታወቂያ ከተመለከተበት የጊዜ ገደብ በፊት የቤሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው።
        7. ተጫራቾች ስለጨረታ ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቤሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
        8. በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ህጋዊ ወኪል ፊርማ እና ማህተም መኖር አለበት፡፡
        9.  ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሂሳብ /ፋይናንሻልና ቴክኒካል/ አንድ ዋናና 2 ኮፒ በማለት ፈርመውበት በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ማስታወቂያው ከተመለከተው የጊዜ ገደብ በፊት በቤሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው።
        10. ጨረታው ማስታወቂያው በወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መ/በምዕ/ኦሞ ዞን የቤሮ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት

 

Save Tender