Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን
  • Address ከቄራ ወደ ሜክሲኮ በሚወስደው መንገድ ላንድማርክ ሆስፒታል ጎን ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 557 2734
  • Website
  • Deadline12 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-12 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግልጋሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር መሰፋ/ብ/ግ/ጨ/010/2017

 

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግልጋሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት1 01፡- pvc ceilingi Comer list: Wooden purlin (moraley)

ሎት2፡- A02: PVC TILE PVC SKIRTING

ሎት3፡- 031፡ TERAZZO WINDOW SILLITERRAZZO CLASS A TREAD AND RISER TERRAZZO TILE FLOORING

ሎት 04፡- 1-FIBER GLASS WATER TANK

ሎት 05:- 1-WATER PROOF WORK....

ሎትA 06፡- 1-FIRE HYDRANT CABINET WITH HOSE REELS AND 6KG FIRE EXTINGUISHERS

ሎት A07፡-1- SANITERY MATERIALS, FIXTURES & FITTINGS

ሎት08፡-1-ELECTRICAL INSTALLATION MATERIALS

ሎትA09፡-1-SUPPLY AND FIX SATELLITE DISHE AND VHF

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው የምትሳተፉ መሆኑን እንገልፃለን።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ/ VAT Registration Certeficate/፤ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ እና የቲን ሰርተፊኬት የብቃት ሰርተፊኬት Tax clearance certificate የመንግሰት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር በየሎቱ 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መሰፋ ግዥ ቡድን ክፍል ቢሮ ቁጥር 015 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለትም በየሎቱ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተመሰከረለት /ሲ.ፒ.ኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስም ከጨረታው ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ሰነዶቻቸውን ኦሪጂናል እና አንድ አንድ ኮፒ ለየብቻ ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 015 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም ተያያዥ ዶክመንቶች ማቅረብ አለባቸው።
  5. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ልክ 8፡00 ሰአት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ ከጠዋቱ 8፡30 መ.ሰ.ፋ ግዥ ቡድን ይከፈታል።
  6. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፅሙ ይሆናል።
  7. በጨረታ ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  8. ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 0115 57 27 34

 

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን

 

Save Tender