Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline16 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-16 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Construction Materials And Raw Materials

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአምቦ ወሊሶ እና ለሆሚቾ አሙኔሽን መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ቢትመን (60/70 Bitumen) ከstock (10-15) ቀን ውስጥ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን ብቻ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር DCE/ BM/116/2025

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአምቦ ወሊሶ እና ለሆሚቾ አሙኔሽን መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ቢትመን (60/70 Bitumen) ከstock (10-15) ቀን ውስጥ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን ብቻ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

የዕቃው አይነት

የፕሮጀክት ስም

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

60/70 Bitumen

ለአምቦ ወሊሶ እና ለሆሚቾ አሙኔሽን

DCE/BM/116/

2025

ሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም 4:00 ሰዓት

ሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም 4:15 ሰዓት

400,000.00

 

ስለሆነም ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት
  2. ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን ሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional bank Guar antee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  8. ኢንተርፕራይዙ ጨታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታድየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 011 442-2270/71/72

E-mail አድራሻ info@dce.et.com

የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-etcom 

ፖ.ሣ.ቁጥር-3414

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender