የገዋኔ ቴክኒክ ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለውሃ አቅርቦት የሚውል ፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪ /ውሃ ቦቲ ኪራይ አገልግሎት ለማግኘት ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Gewane Agricultural Technical Vocational Training (ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ)
የጨረታ ማስታወቂያ 06/2017
ኮሌጃችን ለውሃ አቅርቦት የሚውል ፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪ /ውሃ ቦቲ ኪራይ አገልግሎት ለማግኘት ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመካፈል አቅራቢዎች መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- በዘርፉ የተመዘገበና የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- በስራ ዘርፉ መሰማራቱን የሚገልፅ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
- የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከግብር ሰብሳቢው መስሪያቤት ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት
- የታደሰ የባለቤትነት ማረጋገጫ መታወቂያ
- ሶስተኛ ወገን የመድን ዋስትና ሽፋን ያለው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰአት አዲስ አበባ ልዩ ስሙ 22 በሚባለው አካባቢ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት አላጌ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ጨረታው ሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ 5፡30 ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 11 770 508/09 13 886 324
በሥራና ክህሎት ሚ/ር የገዋኔ ቴ/ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ
