ኢትዮ ቴሌኮም ግራውንድ ሬዚስታንስ ቴስተር ፣ ሐመር ድሪሊንግ ማሽን እና አንግል ግራይንደር ማሽን (Ground Resistance Tester, Hammer Drilling Machine & Angle Grinder Machine) ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ግራውንድ ሬዚስታንስ ቴስተር ፣ ሐመር ድሪሊንግ ማሽን እና አንግል ግራይንደር ማሽን (Ground Resistance Tester, Hammer Drilling Machine & Angle Grinder Machine) ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4276330፣ 4276340 እና 4276341) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡
- የጨረታ ሰነዱ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extatenders. com.et እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:
- "https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED 8A048857259C".
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender,
- www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com ጨረታው ከ ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ. ም. ጀምሮ እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝበት ሐምሌ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም
