Tender Detail

Tender Details

  • Company ብርሃን ዕርዳታ ልማት ማህበር
  • Address ወሊሶ ከተማ 02 ቀበሌ : ወሊሶ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 366 4308
  • Website
  • Deadline23 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-23 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ብርሃን ዕርዳታና ልማት ማህበር በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ቁጥር 2892 የተመዘገበና ፈቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው ስለዚህ እኤአ 2024/25 የበጀት ዓመት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

ብርሃን ዕርዳታ ልማት ማህበር


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ብርሃን ዕርዳታና ልማት ማህበር በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ቁጥር 2892 የተመዘገበና ፈቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው ስለዚህ እኤአ 2024/25 የበጀት ዓመት ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

  1. የሙያ ማረጋገጫ ያለው
  2. የንግድ ፈቃድና መለያ ቁጥር ያለው
  3. የዘመኑን ግብር የከፈለበትን መረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው ከላይ የተጠቀሱትን መረጃ የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ወሊሶ ከተማ 02 ቀበሌ ዱቄት ፋብሪካ" አጠገብ በሚገኘው ብርሃን ለዓለም ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ቢሯችን በመምጣት ወይም ከዚህ በታች በተመለከተው። አድራሻ በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

በስልከ ቁጥር 011 366 4308/0913 199 242 ይደውሉ

 

ብርሃን ዕርዳታ ልማት ማህበር

 

Save Tender