Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Military Academy (የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ)
  • Address ሆለታ ገነት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112371548
  • Website
  • Deadline02 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-02 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

በሆለታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Military Academy (የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/01/2018

 

በሆለታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ በሙሉ ሰነዱን በመግዛት (እንድትጫረቱ) ይጋብዛል፡፡

  • የመኪና አከራይ ፍቃድ ያላቸው።
  • ለሁሉም ተወዳዳሪ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ቫት እና ቲን ነምበር ያላቸው ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • የታደሰ የ3ኛ ወገን ኢንሹራንስ በወንበር ቁጥር ልክ ያለው፡፡
  • ሰነዱን ሆለታ ከሚገኘው የኢት⁄ወታ አካዳሚ ዕቃ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 05 የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ገዝተው መጫረት ይችላሉ፡፡

 

መለያ ሎት

የአገልግሎት ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ሎት 01

የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎች

10,000 ብር በአንድ መኪና

 

  • የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተመሰከረለት CPO ማስያዝ አለበት፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያው ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ውል ስናስር ለተሸናፊ ድርጅቶች ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ጨረታው ከ 11/10/2017 ዓ.ም እስከ 25/10/2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፤ በዚህም እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይዘጋል፡፡
  • ጨረታው ሆለታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ወታ/አካዳሚ ግዥ ቢሮ ቁጥር 05 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ25/10/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112371548 በቀጥታ መስመራችን በማዞሪያ 0112371120 EX 171/166 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ

 

Save Tender