Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Shipping and Logistics (የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ)
  • Address Ras Mekonen Street, Leghar behind Ethiopian Insurance Corporation H.Q., Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 251115549300
  • Websitehttps://www.eslse.et/
  • Deadline23 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-23 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት Office equipment (Laptop, medium printer, Photocopy Machine and Central ups) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Shipping and Logistics (የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ)


 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር RFQ ESLSE/BABO/NEG/2024/00155

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት Office equipment (Laptop, medium printer, Photocopy Machine and Central ups) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድረ ገፅ (web site) ላይ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance) ፤
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ-ገጽ (WWW. ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
  6. የጨረታ ማስያዣ ሲ.ፒ.ኦ 2% የሚወዳደሩበትን ዋጋ ብር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ቢሾፍቱ በሚገኘው አካዳሚ የሚገባ ይሆናል።
  7. አካዳሚው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0114305101/0975557375 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ

 

Save Tender