የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍ/ብሔር ችሎት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 አዋሳኙ ውስጥ በምሥራቅ እና በምዕራብ መንገድ በሰሜን እና በደቡብ በግለሰብ ቤቶች የሚዋሰን የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ሰዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ ግርማ ሙለታ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ሬድዋን ያሲን እና በጣልቃ ገብ ሰሚራ አብድልሐዴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር በተመለከተ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ውስጥ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት አዋሳኙ በምሥራቅ እና በምዕራብ መንገድ በሰሜን እና በደቡብ በግለሰብ ቤቶች የሚዋሰን የካርታ ቁጥር ወ4/ወዝ01/1532/4935/00 የሆነ የመዝገብ ቁጥር 1532 በምዝገባ ተራ ቁጥር 24935 በሆነው የተመዘገበ በ16/11/2011 ስፋቱ 180 ካ.ሜ ላይ የሚገኝ መነሻ ዋጋ ብር 7,601,420 /ሰባት ሚሊዮን ስድስት መቶ አንድ ሺህ አራት መቶ ሃያ/ በቀን 2/11/2017 ከ3፡00-6፡00 ሰዓት ከላይ የተገለፀው ቦታ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ሰዎች የጨረታ መነሻ ዋጋ ሲፒኦ በማስያዝ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል።
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍ/ብሔር ችሎት
