ኢትዮ ቴሌኮም ቪሳት ኢንስታሌሽን ቱልስ (Different VSAT INSTALER TOOLS) ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ቪሳት ኢንስታሌሽን ቱልስ (Different VSAT INSTALER TOOLS ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4271614-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት www.afrotendercom, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
- በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ "https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C."
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ. https://www.ethiotelecom.et/tender, www.afrotender.com. www.extratenders.com እና, www.2merkato.com
- ጨረታው ከ ሰኔ 5፣ 2017 ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝበት ሐምሌ 2 ቀን 2017 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል።
ማስታወሻ ፦
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል።
ኢትዮ ቴሌኮም
