በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሎት 01 በሸታ ት/ቤት ውስጥ የሚገነባ ሞዴል ትምህርት ቤት 02 ለስራ አጥ እናቶች የእንጀራ መጋገሪያ ቤት በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢትዮጵያ ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ኢኮ/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሎት 01 በሸታ ት/ቤት ውስጥ የሚገነባ ሞዴል ትምህርት ቤት 02 ለስራ አጥ እናቶች የእንጀራ መጋገሪያ ቤት በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ:-
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣
- ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች ደረጃቸው GC ወይም BC አምስት እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፤
- በዚህ ዝርዝር ላይ ያልተገለፀ በጨረታ ሰነድ ላይ ያለው ገዥ ይሆናል
- የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በአካውንት ቁጥር 1000029082077 በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላል ፣
- የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦሪጅናል ቴክኒካልና ፋይናንሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ጋር ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት እያስተጓጉለውም፣
- የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 01 75,000 /ሰባ አምስት ሺህ ብር/ ለሎት 02 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፣
- የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ይሆናል ፣
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-331-0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣
የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
