የደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በጠበላ ከተማ አስተዳደር በመደበኛ ካፒታል በጀት ለብልጽግና ፓርቲ ለቢሮ ግንባታ እና በጠበላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራዎች በጉልበት ዋጋ መሥራት የሚችል ደረጃ GC/BC 6 እና ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የሚያሟላ ሙያተኛ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017
በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ጨረታውን የሚያቀርበው የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጠበላ ከተማ አስተዳደር በመደበኛ ካፒታል በጀት ለብልጽግና ፓርቲ ለቢሮ ግንባታ እና በጠበላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራዎች በጉልበት ዋጋ መሥራት የሚችል ደረጃ GC/BC 6 እና ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የሚያሟላ ሙያተኛ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በሚመለከተው አካል ድርጅታቸው የተመዘገበ ሆኖ የዘመኑን ግብር አጠናቅቆ የከፈሉና ሌሎች ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር ተገናዝቦ መቅረብ አለባቸው፡፡
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ምዝገባ ምስክር ወርቀት ያለው፡፡
- EGP በኦንላይን የተመዘገቡ ደረጃቸው GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፡፡
- ተ.እ.ታ (VAT)፣ የግብር ከፋይ መለያ ቲን ያለውና በአቅራቢነት የተመዘገበ፡፡
- ውክልና ደብዳቤ ያለው የዘመኑን ዕዳ የከፈለና ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል፡፡
- አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ለቢሮ ግንባታ ጨረታ ጉልበት ዋጋ 15% የመሀንዲስ ግምት የተጠበቀ ይሆናል።
- የጊዜ ሠሌዳ አዘጋጅቶ ማቅረብ የሚችል እና ግንባታውን ባቀረበው ጊዜ መሰረት ማጠናቀቅ የሚችል።
- ተጫራቾች ኦርጅናል ዶክሜንት ለብቻ፣ ፋይናንሻል ዶክሜንት ለብቻ 2 ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ C.P.O ጨምሮ 6 ፖስታ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ 15 የሥራ ቀን ድረስ በጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ ህንፃ 3 ግዥ ፋይ/ንብ/አስር ሥራ ሂደት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ድረስ የጨረታ ሳጥን ክፍት ቆይቶ ቀጥለው በሚውለው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላትና የመ/ቤቱ ተወካዮች በተገኙበት ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል። ከ15ኛው ቀን ቀጥለው የሚውለው ቀን ሰንበት ከሆነ በሚቀጠለው በሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ ቀጥለው በሚውለው የሥራ ቀን ድረስ የጨረታ ሳጥን ክፍት ቆይቶ በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ታሽጐ የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላትና የመ/ቤቱ ተወካዮች በተገኙበት ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል፡፡
- ጨረታው ከቀኑ በ8፡30 የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላትና የመ/ቤቱ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት (ግለሰብ) ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ከአሠሪ መ/ቤት ጋር የግንባታ ሥራ ውል ስምምነት ይፈጽማል።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከንግድ ባንክ CPO /ካሽ/ 100,000 ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ሁለቱም ወገኖች ውሉን ተግባራዊ ለማድረግ የማይቀርቡበት ሁኔታ ቢከሰት የኢት/ያ ፍትሀብሔር ሕግ በሚያዘው መሠረት የሚፈፀም ሲሆን ሌሎች በውሉ አፈፃፀም መሠረት አስፈላጊ መብትና ግዴታዎችን የሚያካትት ይሆናል፡፡
- በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ አቅርበው ያሸነፈ አሸናፊ ውል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆነ በሁለተኛ ደረጃ ያሸነፈው በመጀመሪያው ዝቅተኛ ዋጋ ለመሥራት ፈቃደኛ ከሆነ መሥራት ይችላል፡፡
- የከተማው ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
ስልክ ቁጥር :- 0940318347/0972612664
በደቡብ ኢ/ክ/መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
