Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወራቤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0467710211
  • Website
  • Deadline25 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-25 00:00:00
  • Categories Building Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የተለየዩ ግንባታዎችን ሎት1 የፋውንቴን ግንባታ G.C-5 BC5 እና ከዛ በላይ ሎት 2 ጎጆ ቤት ፤ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግና ሴፕቲክ ታንከር ግንባታ ደረጃ 09 የግንባታ ማህበር እና ከዛ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የተለየዩ ግንባታዎችን ሎት1 የፋውንቴን ግንባታ G.C-5 BC5 እና ከዛ በላይ ሎት 2 ጎጆ ቤት ፤ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግና ሴፕቲክ ታንከር ግንባታ ደረጃ 09 የግንባታ ማህበር እና ከዛ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

  • በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • የጨረታ የፋውንቴን ግንባታ 10,000ና ጎጆ ቤት፣ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግና
  • ሴፕቲከ ታንከር ግንባታ 38,000 ባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender