Tender Detail

Tender Details

  • Company ማሜ ስቲል ሚል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-39-48-32
  • Website
  • Deadline24 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-24 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Construction Materials And Raw Materials

ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ማሜ ስቲል ሚል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር


 

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡- ማስሚ/ሽ/001/2017

 

ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው፣

  1. ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ ውሃ ስራዎች ፊት ለፊት በሚገኘው ድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 103 በመምጣት የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ሰነዱን ሲገዙ ለጨረታ የቀረቡትን ምርቶቹንና ተረፈ ምርቶቹን በአካል ቀርበው መመልከት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ዝርዝር መሠረት በcpo ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አብረው በፖስታ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በኪሎ ግራም በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ላይ መግለፅ ይችላሉ። ሰነዳቸውን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በቢሮ ቁጥር 103 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኛ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ስልክ ቁጥር 0114-39-48-32/0114-395587

 

ማሜ ስቲል ሚል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

 

Save Tender