Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
  • Address ሀዋሳ ከተማ አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline17 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-17 00:00:00
  • Categories Building Construction

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ባቀዱት ዕቅድ መሠረት የነባሪ ጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና በመናኸሪያ እና ታቦር ክ/ከተማ የፈራረሱት የማስጠገን ሥራ ሎት (01) ግዥ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታውቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ


 

ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ባቀዱት ዕቅድ መሠረት የነባሪ ጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና በመናኸሪያ እና ታቦር ክ/ከተማ የፈራረሱት የማስጠገን ሥራ ሎት (01) ግዥ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታውቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማህበራት መወዳደር ይችላሉ፡-

  1. በኮንስትራክሽን ዘርፍ ደረጃ GC 9/BC-9 እና ከዚያ በላይ የተሰማሩ
  2. በሥራ መስክ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፧ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፤
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው ፣
    1.  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲ ፒ ኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (አምሳ አራት) በመቅረብ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 / ለሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ቀርባችሁ በብር 500 (አምስት መቶ ብር) ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ (ፋይናንሻል) በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም) ለዚሁ ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው በ22ኛው ቀን ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 3፡30 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች በሲዳማ ክልል እና ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ተመሳሳይ ሥራ በእጁ ላይ ካለና የሥራዉ አፈጻጸም 70% ካልደረሰ በጨረታ መወዳደር አይችልም፡፡ ሥራው 70% እና በላይ የደረሰ ከሆነ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ማረጋጋጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  9. በጨረታ አከፋፈት ስነ-ስርዓት የተነበበው ዋጋ እና በአርትሜቲክ ቼክ በሚደረግበት ግዜ በሁለቱ መካከል ከ2% (ከሁለት ፐርሰንት) በላይ ሆነ በታች ልዩነት ካለ ተጫራቹ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡
  10. ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ላይ ከአሥራ አምስት ፐርሠንት (15%) በላይ ከሆነ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡
  11. ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ታች ከአሥራ አምስት ፐርሠንት (15%) በታች ከሆነ ለእንዳንዱ ሥራ ዝርዝር ተጨባጭ የወቅቱ ገበያ የዋጋ ትንተና (Direct Unite cost Analysis sheet) ማቅረብ የሚችል እና ለዚህም መ/ቤቱ የጠየቀውን የውል ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘበ ወይም መያዣ ገንዘብ መጠን ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል፡፡
  12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 046-212-1334

 

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ል/መምሪያ

 

Save Tender