Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline04 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-04 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለሀረር ፈደራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል እና አፓርትመንት Supply and apply 4mm thick app modified bituminous roof water proofing membrane and xypex or equivalent cementious water proofing materials እንዲሁም lighit fitting socket ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


 

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/104/2025 እና DCE/EM/106/2025

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለሀረር ፈደራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል እና አፓርትመንት Supply and apply 4mm thick app modified bituminous roof water proofing membrane and xypex or equivalent cementious water proofing materials እንዲሁም lighit fitting socket ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

No

የዕቃው ዓይነት

ፕሮጀክት

የጨረታ ቁጥር

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ በብር

 

 

 

1

Supply and apply 4mm thick app modified bituminous roof water proofing membrane and xypex or equivalent cementious proofing materials

 

 

ሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሪፌራል ሆስፒታል እና አፓርትመንት

 

 

DCE/SF/

104/2025

 

 

ግንቦት 27/2017 ከጠዋቱ 4፡00

 

 

ግንቦት 27/2017 ከጠዋቱ 4፡15

 

 

100,000

2

Supply light fitting.socket

ሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሪፌራል ሆስፒታል አና አፖርትመንት

DCE/EM/

106/

2025

ግንቦት 27/2017 ከጠዋቱ 5፡00

ግንቦት 27/2017 ከጠዋቱ 5፡15

100,000

 

ስለሆነም:-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብላቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ (Bid Bond) 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋጠ ቼክ (CPO) መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  3. አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ምርት (ብራንድ) ብቻ ነው። በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ትምህርት ቤት አጠገብ (ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስታዲየም ጀርባ) አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሰረት መሆን ይኖርበታል።
  6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር:- 0114-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

ፓ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

አድራሻ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ

ትምህርት ቤት

አጠገብ (ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስታዲየም ጀርባ) እንገኛለን

ድህረ ገፅ - www.dce.et.com

ኢሜል:-INFO @dce-et.com

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ

 

Save Tender