Tender Detail

Tender Details

  • Company Hailemariam & Roman Foundation (HRF) (ኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን)
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 09-16-83-43-09
  • Websitehttps://www.haileromanfoundation.org/
  • Deadline06 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-06 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኃይለማሪያም እና ሮማን ፋውንዴሽን በአዋጅ ቁ.1113/2011 እና አዋጁን ለማስፈጸም በወጣው የኦዲት መመሪያ ቁ, 8/2004 መሰረት የ2017 በጀት ዓመት ሂሳቡን እንዲሁም የ2018 ዓ.ም. እና የ2019 ዓ.ም. በጀት አመቶቹን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Hailemariam & Roman Foundation (HRF) (ኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኃይለማሪያም እና ሮማን ፋውንዴሽን

የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ጥሪ

የኃይለማሪያም እና ሮማን ፋውንዴሽን በአዋጅ ቁ.1113/2011 እና አዋጁን ለማስፈጸም በወጣው የኦዲት መመሪያ ቁ, 8/2004 መሰረት የ2017 በጀት ዓመት ሂሳቡን እንዲሁም የ2018 ዓ.ም. እና የ2019 ዓ.ም. በጀት አመቶቹን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች ደረጃ ቢ ወይም ሲ የሂሳብ ምርመራ ድርጅቶች የአገልግሎት ዋጋችሁንና ስራው የሚፈጅባችውን ጊዜ በመግለጽ ከግንቦት 30/2017 ዓ.ም በፊት በታሸገ ፖስታ በማድረግ ብሔራዊ ቲያትር ፊት ለፊት ተከሉ ደስታ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን ቢሮ በመገኘት እንድታስገቡ ይጋብዛል፡፡

መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • የሙያ ማረጋገጫ ያለው
  • የንግድ ፍቃድ ያለው
  • የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል
  • የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ቲን ቁጥር ያለው/ያላት
  • ከፌዴራል ወይም ከክልል አዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ፍቃድ ያለው/ያላት
  • ከኦዲት ፈርም የተመዘገበና የተረጋገጠ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
  • ከአቤ የኦዲተር ፍቃድ ያለው/ያላት
  • በ IPSAS ሰርተፊኬት ያለው እና በ IPSAS ኦዲት በማድረግ የስራ ልምድ ያለው/ያላት ኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን  
  • ስልክ ቁጥር 0115-57-49-61
  • ስልክ ቁጥር፡-09-09-06-87-03
  • ስልክ ቁጥር-09-11-87-21-60

 

ኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን

 

Save Tender