በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ መስተዳድር ገቢዎች ቢሮ የአ/አ.ቁ.2/መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት በትርፍነት ያሉ በከፊል ያገለገሉ ንብረቶችን በአይነት ከአንድ መቶ በላይ አይነት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ አበባ ቁጥር-2 መካከለኛ ግብር ከፋይ ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ መስተዳድር ገቢዎች ቢሮ የአ/አ.ቁ.2/መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት በትርፍነት ያሉ በከፊል ያገለገሉ ንብረቶችን በአይነት ከአንድ መቶ በላይ አይነት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- በዘርፍ የተሰማሩ እና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ሁሉ መሳተፍ ይቻላሉ፡፡
- በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ገቢዎች ቢሮ የአአቁ.2 መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605 በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ የሚወዳደሩበትን ዋጋ ከሞሉ በኋላ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የንብረቶቹን ዝርዝር እና መነሻ ዋጋ የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች :- 011-5-58-30-98/011-5-58-16-64/011-5-58-14-69 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
አዲስ አበባ ቁጥር-2 መካከለኛ ግብር ከፋይ ቅ/ጽ/ቤት
