Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ ጤና ጣቢያ
  • Address ጎሮ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ያለው ህንጻ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline03 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-03 00:00:00
  • Categories Chemicals And Reagents , Laboratory Equipment And Chemicals

በአዲስ አበባ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጎሮ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ ጤና ጣቢያ


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር ፡-3/2017

 

በአዲስ አበባ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጎሮ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

ሎት 1. የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡

የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሎቱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 403 እያቀረቡ መግዛት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

ሎት ፡- የላብራቶሪ ሪኤጀንት

በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚንስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፣ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት በዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻው በማስገባት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በአስረኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በቀጣዩ የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

ማሳሰቢያ ናሙና የሚያቀርቡባቸው እቃዎች ውድቅ ይሆናሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት እስከ መስሪያ ቤቱ መጋዘን ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡መስሪያ ቤቱ ለጨረታው ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡበት ዋና የተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተተ መሆን አለበት ፡፡ ጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በሚያመርቱት ምርት ካልሆነ በስተቀር የጨረታውን ሰነድ መግዛትና የጨረታውን ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብቻ በየሎቱ የተጠቀሰውን ገንዘብ መጠን ማስያዝ አለባቸው።

አድራሻ፡- ጎሮ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ያለው ህንጻ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender