Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
  • Address ሀዋሳ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline06 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-06 00:00:00
  • Categories Gardening And Landscaping

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ.ም የላንድስኬፕ (Landscape) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት


 

ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ.ም የላንድስኬፕ (Landscape) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች ደረጃ GC-5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግሥት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታዎችን የተወጡና በመንግሥት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ (Website) ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና የሚጫረቱበት ዋጋ ከብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የጠቅላላ ዋጋውን 1% (አንድ ፐርሰንት) CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ የጨረታው ሣጥን ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አካውንት ቁጥር 1000013602728 በማስገባት ያስገቡበትን የባንክ ስሊፕ የገቢ ማመንጫ ከፍል በመቅረብ ወደ ደረሰኝ በማስቀየር የተዘጋጀውን ሰነድ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥ ሥራ አመራር ቡድን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ብቻ በመሙላት፣ ጨረታውን ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነዶችን ኦርጂናልና አንድ (1) ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማሳገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኃላ በዚያኑ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 08፡00 የጨረታው ሳጥን ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል፡፡
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ላይ ታሽጐ በእለቱ 8፡10 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በግዥ ሥራ አመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 101 ይከፈታል፡፡ (15ኛው ቀን ዝግ ከሆነ ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  7. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥ ሥራ አመራር ቡድን

 

Save Tender