Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113302079
  • Website
  • Deadline04 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-04 00:00:00
  • Categories Building Construction

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዋልጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የዲች ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08

 

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዋልጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የዲች ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታው ሰነዱን ይህ ማስታወቂ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መወሰድ ትችላላችሁ ተጫራች

  1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት፤ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ና ደረጃ 9 እና ከዚህ በላይ ፍቃድ ያላቸው።
  2. ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ /ቴክኒካል በሚል በመለየት የጨረታ የማስከበሪያ ዋስትና 15000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ሲ.ፒ.ኦ ኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማድረግ ፋይናንሺያል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ፋይናንሺያል በሚል በመለየት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ይቆይና በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾቹ በዲች ስራ የስራ ልምድ የሁለት ዓመት የሚያቀርብ ወይም ከዚህ በላይ
  5. ተጫራቾች በዲች ስራ በአንድ ስራ 1000000 /የአንድ ሚሊዮን ብር/ ስራ ወይም በሁለት ስራ የ2000000 /የሁለት ሚሊዮን ብር/ ስራ የሰራ መሆን አለበት፡፡
  6. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0113302079 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት /ወልቂጤ/

ማሳሰቢያ፡-

1ኛ. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል

2ኛ በአፈጻጸማቸው ምክንያት 3ኛ ዙር ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም፡፡

 

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender