Tender Detail

Tender Details


የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለክረምት የፋብሪካ ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር MSF/LP/03/2025

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለክረምት የፋብሪካ ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ጥቅል አንድ - የጠቅላላ አገልግሎት እቃዎች (Electro holder, Spanners, Chain block, Antirust, Wire brush, Dust mask, bolt)
  • ጥቅል ሁለት - የተለያዩ ብረቶች (Flat & Angle iron)
  • ጥቅል ሶስት፡- ቤሪንግ (Bearing & Plumber block)
  • ጥቅል አራት፡- ቤሪንግ (Bearing)
  • ጥቅል አምስት፡- የተለያዩ ብረቶች (Flat & Angle iron)
  • ጥቅል ስድስት፡- ቦልት እና ነት (bolt & nut )
  • ጥቅል ሰባት፡- የተለያዩ መለዋወጫዎች (holder torch, Antirust, meter belt, cotter pin, dust mask, hose clamp)
  • ጥቅል ስምንት- ኤሌክትሮድ (Electrode)

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ከ1.5 - 2% የሚሆን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አስባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.ኤ.አ. ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 19 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ስልክ ቁጥር 011 550 5607, 011 550 5633
አድራሻ፡- ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender