መ/ቤታችን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር: - ESS-001-HAO-CW-2017
መ/ቤታችን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የግዥው ዓይነት መግለጫ |
የጨረታ ሠነድ መግዥያ ዋጋ (የማይመለስ) |
የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና መጠን በብር |
|
1 |
የእድሳት እና የግንባታ እንዲሁም ተያያዥ ሥራዎች |
300.00 |
50,000.00 |
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
- የጨረታ ሰነዱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር በመምጣት 300 ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ደረጃ 5G.C OR 5B.C እና ከዚያ በላይ መሆናቸውን የሚያሳይ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ማስረጃ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፣ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የተሰጠ ታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ፣ በቅድመ ሁኔታ ያልተገደበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO ብር 50,000 ከመጫረቻ ሠነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት የግንባታ ግዥ ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ክፍል 6 ላይ ከተመለከተው የቴክኒክ ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል።
- ሰነዳቸውን አንድ ኦሪጅናል አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ግንቦት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከቀኑ 8:30 ሰዓት በአዲሱ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በግዥና ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0913298856/0911092323/0962331133
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት
ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት
