Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-31 00:00:00
  • Categories Building Construction

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ እና ለህዝብ ምክር ቤት አደራሽ የውስጥ ፊኒንሺን (Finishing) ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

1/ ሎት አንድ ፖሊስ ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ ጨረታ

2/ ሎት ሁለት የህዝብ ምክር ቤት አዳራሽ የውስጥ ፊኒሺንግ (Finishing) ሥራ ጨረታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ እና ለህዝብ ምክር ቤት አደራሽ የውስጥ ፊኒንሺን (Finishing) ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የማታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፤
  2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ያላት፤
  3. የዘመኑን ግብር የከፈለ/የከፈለች፤
  4. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት፤
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች፤
  6. የሙያ ፈቃድ GC ወይም BC ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
  7. መልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
  8. የግንባታ ቦታ የጎበኙበት ደብዳቤ ከአሰሪው መብት ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
  9. ደረጃ ሰባት እና በላይ (አንድ እስከ ሰባት)፤
  10. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ 10,000 (አስር ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችል/
  11. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ተጫራቾች ከላይ ከ1-10 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  13. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሎት አንድ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ21ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ21ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ሎት ሁለት ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ21ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በ21ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 21ኛው ቀን ቅዳሜና ዕሁድ ወይም በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን፡- 09-16-76-70-44 ወይም 09-10-40-95-44

 

መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender