በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የፈርኒቸር እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር RFQ ESLSE/P&T/
NEG/2025/02001
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የፈርኒቸር እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የቫት የምስክር ወረቀት ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ- ገጽ (WWW. ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር / መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስያዣ ሲ.ፒ.ኦ 2% የውሉን ጠቅላላ ዋጋ (The amount of the bid security/bond is not less than 2% of total contract price) (ከንግድ ባንክ ፤ ከህብረት ባንክ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0923717128 / 0964566059 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት
