Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ገላን ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0923717128
  • Website
  • Deadline14 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-14 00:00:00
  • Categories Furniture

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የፈርኒቸር እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 የጨረታ መለያ ቁጥር RFQ ESLSE/P&T/

NEG/2025/02001

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲ የገላን ወደብ እና ተርሚናል //ቤት 2017 በጀት አመት የፈርኒቸር እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የቫት የምስ ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት፤
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ- ገጽ (www. ESLSE.COM) ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር / መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታው ፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ማስያዣ .. 2% የውሉን ጠቅላላ ዋጋ (The amount of the bid security/bond is not less than 2% of total contract price) (ከንግድ ባንክ ከህብረት ባንክ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
  7. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0923717128 / 0964566059 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ስቲክስ የገ ወደብ እና ተርሚናል //ቤት

 

Save Tender