Tender Detail

Tender Details

  • Company ሲኪ መንዶ ዩኒየን ባሌ ሮቤ
  • Address ክልል ኦሮሚያ ዞን ባሌ ወረዳ ጋሰራ ከተማ ጋሰራ : ኢትዮጵያ, Phone: 0226652218
  • Website
  • Deadline26 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-26 00:00:00
  • Categories Construction Works

የሲኮመንዶ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተወሰነ የመጋዘን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ሲኪ መንዶ ዩኒየን ባሌ ሮቤ


 

የሲኮመንዶ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን

ኃላፊነቱ የተወሰነ የመጋዘን ሥራ ጨረታ

 

ዩኒየኑ የመሥሪያ ዕቃዎችን /Materials/ የሚያቀርብ ሲሆን ተጫራቾች በሞያቸው ብቻ የሚወዳደሩ ይሆናል።

አድራሻ

ክልል ኦሮሚያ

ዞን ባሌ

ወረዳ ጋሰራ

ከተማ ጋሰራ

ስልክ ቁጥር 0226652218 09-12825297 ወይም 09-11020572

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

ተጫራቾች

  1. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፤ TIN. NO ያለው
  2. ቫት ተመጋቢ የሆነ፤
  3. GC/BC 6/5 እና ከዚያ በላይ የሆነ፣
  4. የዘመኑን ግብር የከፈለና ከገቢዎች ቢሮ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል፣
  5. ተጫራቾች ማስረጃቸውን technical & finanal document ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቫሎፕ ማቅረብ አለባቸው፣
  6. የጨረታ ማስከበሪያ CPO /eek bid bond ጨረታውን የሞሉትን ከአጠቃላይ ዋጋ 2% በጨረታው ሰዓት በእጅ ይዞ መቅረብ ይኖርባዋል፣
  7. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ለ21 ቀን አየር ላይ ስለሚቆይ በሥራ ሰዓት በዩኒየኑ ጽ/ቤት (ባሌ ሮቤ ቢሮ ቁጥር 5 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፤
  8. ጨረታው ከወጣ በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ በዩኒየኑ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በታሸገ ኤንሸሎፕ ይቀርባል፡፡
  9. በዚሁ ዕለት ከረፋዱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ባሉበት በግልፅ ይከፈታል፣
  10. የአንድ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 600.00 ነው፤
  11. የጨረታው ሰነድ ሲሞሉ ሙሉ አድራሻቸውን በፖስታው ላይ ማኖር /መጥቀስ/ ይኖርባቸዋል፤ /በነበብ ሁኔታ/
  12. ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ ለተከታይ በ5 ቀን ውስጥ ዉል መፈፀምና ሥራውን መጀምር ይጠበቅባቸዋል፤
  13. ዩኒየኑ አማራጭ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብት አለው፤

 

ሲኪ መንዶ ዩኒየን ባሌ ሮቤ

 

Save Tender