በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል clorine Lot 3 የቴክኒክ መገጣጠሚያ ዕቃዎች (fiting) lot 4 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል clorine Lot 3 የቴክኒክ መገጣጠሚያ ዕቃዎች (fiting) lot 4 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችል,
- የግዥ መጠን ብር 200.000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ፋይናንሻል ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
- የሚገዙ ዕቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
- ዊዝ ሆልድ ታክስ /2%/ ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆኑ፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 1% ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም C.P.O ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በተናጠል ማቅረብ አለባቸው።
- ለእያንዳነዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል 9 ቁጥር ገቢዎች ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ከወጣበት በ8ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ 8፤45 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ጨረታው ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በስምንተኛው ቀን ይከፈታል።
- ጨረታው የሚገመገመው በሚቀርበው የተናጠል ዋጋ ነው።
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ድርጅታችን ድረስ ማቅረብ የሚችል።
- የጨረታ ሣጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 8 (ስምንት) ቀናት ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0113-381383/ 0942708556
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት
