በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በማረቆ ልዩ ወረዳ ለሴከተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን ግዥና ግንባታ በመደበኛና በተለያዩ በተራዶ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል።
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 4/2017 ዓ.ም
ሎት 1 ሰመር ሲብል ፓምፕ
ሎት 2 የኦፕሬሽን ክፍል ግንባታ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በማረቆ ልዩ ወረዳ ለሴከተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን ግዥና ግንባታ በመደበኛና በተለያዩ በተራዶ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር መለያ ቁጥር (ቲን ነበር ያላቸው ከሎት 1-2 ላሉት ማስረጃ ኦርጅናልና ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣ ሎት2 ከላይ የተጠቀሰው የመጫረቻ ሀሳብ እንዳለ ሆኖ የጨረታው ቢል ኦፍ ኳንቲቲ ባለው መጠይቅ መሰረት መረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
- በሎት 2 ስር ለተገለጸው ተጫራቾች ቢያንስ Gር 7 መሆን አለባቸው
- ተጫራቾች ሎት 1 ላለው ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ) በተመሰከረለት ባንክ CPO ወይም ህጋዊ ባንክ ማረጋገጫ ያለው ማስያዣ መሆን አለበት፡፡ ለሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 ሀምሳ ሺ በተመሰከረለት የባንክ CPO ወይም ህጋዊ ባንክ ማረጋገጫ ያለው ማስያዣ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች ከሎት 1 ላለው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 ሀምሳ ብር በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት በመክፈል ከግዥ/ን/ አስ/ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ በተመሳሳይ ሎት 2 ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች በማረቆ ልዩ ወረዳ የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሎት 1 ጨረታ ለ15 ተከታታይ ቀናት በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ባለው ግዥ/ን/አስ/ ሥራ ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው፤ ለሎት 2 ጋዜጣው ከወጣበት ለ21 ተከታታይ ቀናት በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ባለው ግዥ ን/አስ/ሥራ ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው።
- ሎት 1 ጨረታው ከወጣበት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ ግዥ/ን/አ/ ቢሮ ቁጥር 5 በይፋ ይከፈታል፡፡ ሎት 2 ጨረታው ከወጣበት በ21ኛው ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ ግዥ ን/አ/ቢሮ ቁጥር 5 በይፋ ይከፈታል። ለሁለቱም ሎት የመክፈቻው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ወደሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሸጋገራል።
- ሎት 1 ከሆኑ ተጫራቾች አሸናፊ የሆነው ተጫራች እቃውን ማረቆ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ድረስ የሚያቀርብ መሆኑን እየገለጽን ሎት 2 ማንኛውንም አድራሻና መረጃ ሰነዱ ላይ የምታገኙ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት /ቆሼ/
