Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወራቤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0467710211
  • Website
  • Deadline24 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-24 00:00:00
  • Categories Water Construction , Construction Works

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት 01 የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል (BDS) ጥገና BC5/GC6 እና ከዛ በላይና ሎት 02 የውሃ ታንከር ግንባታ WWC5/WWGC5 እና ከዛ በላይ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት 01 የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል (BDS) ጥገና BC5/GC6 እና ከዛ በላይና ሎት 02 የውሃ ታንከር ግንባታ WWC5/WWGC5 እና ከዛ በላይ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ፡-

  • በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • በመንግሥት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤

የጨረታ ዋስትና ሎት 01 ለወጣቶች መዝናኛ ማዕከል (BDS) ጥገና 50,000 እና ሎት 02 ለውሃ ታንከር ግንባታ 50,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 21 /ሀያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 046-7-71-02-11 ይደውሉ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender