Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline14 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-14 00:00:00
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-EEP/GOP/NCB/18/2017

 

        1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
        2. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
        3. ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፤ ሰው ሀብትና ፋይናንስ አስተዳደር ህንፃ 1ኛ ፎት ገንዘብ ያዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕራሽን ግዥ ቢሮ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
        4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/18/2017 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
        5. ተጫራቾች ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በተዘረዘረው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ስም የተዘጋጀ በማቅረብ የአቅርቦት ግዥ መወዳደር ይችላሉ።

 

ተ.ቁ

 

የግዥው ዓይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

ሎት1

 

የዘይት (Lubricants) ግዥ

 

ብር 1,300,000

 

ግንቦት 06 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

 

 

ግንቦት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

ሎት2

የማለስለሻ ቅባት (Grease) ግዥ

ብር 120,000

 

6. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5-58-19-16/011-5-58-17-25 መደወል ይችላሉ።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

 

Save Tender