የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የታሸገ ውሃ አቅርቦት ለአንድ ዓመት ለመግዛት በግልፅ ጨረታ በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ (ኢጂፒ) ያወጣ ስለሆነ ኢጂፒ ፖርታል ላይ በመግባት በመፈለጊያ ወይም ሰርች ባር ላይ Al l ብሎ በመፈለግ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Ethiopian Artificial Intelligence Institute (የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት)
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የታሸገ ውሃ አቅርቦት ለአንድ ዓመት ለመግዛት በግልፅ ጨረታ በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ (ኢጂፒ) ያወጣ ስለሆነ ኢጂፒ ፖርታል ላይ በመግባት በመፈለጊያ ወይም ሰርች ባር ላይ Al l ብሎ በመፈለግ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- LOT 21 Bottled water /የታሸገ ውሃ- AII-NCB-G-0043-2017-BID-Re-bid
- ጨረታው አየር ላይ የዋለበት ቀን እና ሰዓት = Apr 22, 2025, 1:38:15 PM ጨረታው የሚዘጋበት ቀን እና ሰዓት = May 8, 2025, 4:38:15 AM
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት = May 8, 2025, 5:08:15 AM
ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ በኢጂፒ ፖርታል ላይ የሚያገኙ መሆኑን እና የጨረታ ሰነድ ለማግኘት በአካል የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመዘጋቱ አንድ ቀን ቀደም ብለው በአካል ለመስሪያ ቤቱ ማስረከብ አለባቸው ::
ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ጥቁር አንባሳ የህክምና ኮሌጅ ፊት ለፊት የድሮ ምርጫ ቦርድ ገቢ ግዥና አቅርቦት ቢሮ
ስልክ ቁጥር:- +251948747967/+251928001000/-251948747985
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት
