Tender Detail

Tender Details

  • Company በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰመራ‐ሎግያ ከተማ መስ/ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address አፋር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-92-93-94
  • Website
  • Deadline12 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-12 00:00:00
  • Categories

በሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ላይ ያገለገሉ የመንገድ ዳር የጌጥ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰመራ‐ሎግያ ከተማ መስ/ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ላይ ያገለገሉ የመንገድ ዳር የጌጥ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን፦

  1. ተጫራቾች ግዴታ ማሟላት ያለባቸው የቅድሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶች ማለትም፤-
      1. ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው፤
      2. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤
      3. የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው፣
      4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው፣
      5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፊኬት ያለው፤
      6. የጨረታ ሰነድ ግዥ መፈጸም፤
      7. በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተቀመጡትን መስፈርት የሚያሟላ፣
  2. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር ፋይ /ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ውስጥ የግዥና ንብ/አስ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 105 የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።
  3. ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ላይ የተጫራቶች ወይም የህጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም ሊኖራቸው ይገባል፡፡
  4. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከማንኛውም ተጫራቾች የሚቀርብን የውድድር ጥያቄ መ/ቤቱ አይቀበልም፡፡
  5. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 18/8/2017 ዓ.ም ጀምሮ ተከታታይ ላሉት 15 ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ማለትም 04/09/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን የሚዘጋ ሆኖ በዕለቱ ከግማሽ ሰዓት በኋላ 4፡30 በከንቲባው ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥና ንብአስ/የሥራ ሂደት ክፍል ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
  6. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ለተጨማሪ መረጃ በቢሮአችን በአካል በመቅረብ ወይም በቢሮ በስልክ ቁጥራችን 033 666 0583 ወይም በ09-12-92-93-94 ደውሎው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰመራ‐ሎግያ ከተማ መስ/ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

 

Save Tender