ድርጅታችን ኤም ኤም ዲ ጠቅላላ ሆ/ል ኃ/የተ/የግ/ማ ለሕንፃ አድሳት ግንባታ ለማሰራት በ ቦሌ ክፍለ ከተማ (መገናኛ) አካባቢ G+6 የሆነ ሕንፃ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ኤም ኤም ዲ ጠቅላላ ሆ/ል ኃ/የተ/የግ/ማ
ለሕንፃ አድሳት ግንባታ
የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኤም ኤም ዲ ጠቅላላ ሆ/ል ኃ/የተ/የግ/ማ ለሕንፃ አድሳት ግንባታ ለማሰራት በ ቦሌ ክፍለ ከተማ (መገናኛ) አካባቢ G+6 የሆነ ሕንፃ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም-
- የግንባታ ስራ ደረጃቸው GC/BC 5 እና በላይ የሆነ፡፡
- የ2017 በጀት አመት ፍቃዳቸውን ያደሱና የዘመኑ ግብር የከፈሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች የሚያሟሉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 /አስር /ቀናት የጨረታ ሰነዱን /BOO/ቢሮ በመምጣት መውሰድ ይቻላል።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ፖስታ ኦሪጀናሉን እና ኮፒውን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 4:00 ላይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታውን አሸናፊ ድርጅቱ አስፈላጊውን ግምግማ ከአካሄድ በኋላ የሚያሳውቅ ይሆናል።
- የጨረታ አሸናፊ የሚለየው በጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ መሆኑንን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ፦
8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0911231402/ 0911676185
ኤም ኤም ዲ ጠቅላላ ሆ/ል ኃ/የተ/የግ/ማ
