ገዳማችን ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ/ም በሚኒሊየም አዳራሽ በሚኖረው ጉባኤ ላይ ማተሚያ ቤቶችን ለሚከተሉት ስራዎች በሚቀርበው ዝርዝር መሰረት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ገዳማችን ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ/ም በሚኒሊየም አዳራሽ በሚኖረው ጉባኤ ላይ ማተሚያ ቤቶችን ለሚከተሉት ስራዎች በሚቀርበው ዝርዝር መሰረት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
መጠን |
ብዛት |
|
1 |
የባነር ህትመት |
በካሬ |
Estimated 300m sq |
300 (ሶስት መቶ ካሬ) |
|
2 |
ብሮሸር |
በቁጥር |
10*20 cm |
25,000 (ሃያ አምስት ሺ) |
|
3 |
ደብተር |
በቁጥር |
80gms |
25,000 (ሃያ አምስት ሺ) |
|
4 |
እሮል አፕ |
በቁጥር |
80*200 cm |
50 (ሃምሳ) |
|
5 |
እስቲከር |
በቁጥር |
A2.A3 size |
15,000 (አስራ አምስት ሺህ) |
|
6 |
የጉባኤ መግቢያ ትኬት |
በቁጥር |
20*10cm 150 gms paper |
25,000 (ሃያ አምስት ሺ) |
|
7 |
እስታንዳርድ እስክርቢቶ |
በቁጥር |
250 gms cover pen |
25,000 (ሃያ አምስት ሺ) |
|
8 |
ቲሸርት |
በቁጥር |
XL,XXL,M,L (different color) |
20,000 (ሃያ ሺ) |
|
9 |
ቶት ባግ |
በቁጥር |
Normal |
2000 (ሁለት ሺ) |
- ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2017 ዓ/ም ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው ፣ የቲን ቁጥር ሰርተፍኬት ያለው፡፡
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ወደ ስራው ሲገቡ የውለታ 10 % የመልካም ስራ አፈጻጸም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ባቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ፖስታ እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ/ም 04፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ/ም 04፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መገናኛ ሾላ እልፍ ጸጋ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ 04፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ስታቀርቡ ከላይ የተዘረዘሩትን ሳምፕሎችን ይዛችሁ መቅረብ አለባችሁ፡፡
- የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ - መገናኛ ሾላ እልፍ ጸጋ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116586411 ወይም 0938644444 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም
