በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ማእከል የፕላስቲክ ወንበሮች እና ጠረጴዛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል
የጨረታ ማስታወቂያ
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ማእከል የፕላስቲክ ወንበሮች እና ጠረጴዛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የሎት ቁጥር |
የዕቃው ዝርዝር |
|
1 |
ሎት 1 |
የፕላስቲክ ወንበር በዝርዝር |
|
2 |
ሎት 2 |
ባለ መስታወት ጠረጴዛ 60× |
ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፣ የቫት/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ፣ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ሠነድ ሊወስዱ ሲመጡ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፤
- ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችንና ሰነዶች አሟልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በአምስተኛ ቀን 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ሻላ 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ይከፈታል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን አያስተጓጉልም፡፡
- አሻሚ፣ የተሰረዘ፣ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጪ ያደርጋል፤
- የጨረታውን መመሪያ አለማክበር ከጨረታው ያሰርዛል፤
- ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፦ የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቀርበው ሠነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
0116184076/0116187529/0116631244
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ማዕከል
