በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን ኤል ሞተር ሳይክል ጎማ እና ሄሮ ሞተር ሳይክል ቱቢ -ሌስ የፊት እና የኋላ እግር ጎማ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤና ነክ አገ/ግብ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን ኤል ሞተር ሳይክል ጎማ እና ሄሮ ሞተር ሳይክል ቱቢ -ሌስ የፊት እና የኋላ እግር ጎማ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት መጫረት የሚችሉት፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ: ታክስ ክሊራንስ፣ የቲን ተመዝጋቢና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ስለዚህ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዘጣ ታትሞ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ለዚህ ጉዳይ በተዘጋጀ ዝርዝር መግለጫዎች የያዘ ሠነድ (specification) 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ መግዛት አለባቸው።
- የጨረታ ሰነድ ላይ በመፈረም እና የድርጅታችሁን ማህተም በማሳረፍ ኤል ሞተር ሳይክል ጎማ እና ሄሮ ሞተር ሳይክል ጎማ የፊት እና የኋላ እግር ቱቢ ~ሌስ ጎማ ዋጋ በሰነድ ዋጋ መሙያ ፎርም ላይ በመሙላት ቫትን ያካተተና ያላካተተ ስለመሆኑ በመግለጽ በማሳወቅ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በ16ኛው ቀን ከ 6:00 እስከ 8፡00 ሰዓት የጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን ግ/ከ/ን/አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው 8:00 ሰዓት ታሸጎ በዕለቱ በ10፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ቀኑ የዕረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም አንኮንዲሽናል የባንክ ዋስትና በማቅረብ መወዳደር አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጊዜ በሁለት ኮፒ እና አንድ አርጅናል ፖስታ በማሸግ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የጨረታ ዶክመንት ለየብቻ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታ ዋስትና ከቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው ለ3 ወራት / 90 ቀናት ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ግ/ከ/ን/አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ሕንፃ 301 ከፍል 1 ማግኘት ይቻላል፡፡
- ባለሥልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 046 212 3188
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤና ነክ አገ/ግብ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን
